-
ዘፍጥረት 16:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ከዚያም አጋር “የሚያየኝን አሁን በእርግጥ አየሁት ማለት ነው?” ብላ ስላሰበች እያነጋገራት የነበረውን ይሖዋን ስሙን ጠርታ “አንተ የምታይ አምላክ ነህ”+ አለች።
-
-
መዝሙር 139:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ስጓዝም ሆነ ስተኛ በሚገባ ታየኛለህ፤
መንገዶቼን ሁሉ ታውቃለህ።+
-
-
ምሳሌ 5:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 የሰው መንገድ በይሖዋ ዓይኖች ፊት ነውና፤
እሱ መንገዱን ሁሉ ይመረምራል።+
-