-
ኢዮብ 31:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 እሱ መንገዴን ሁሉ አያይም?+
እርምጃዬንስ ሁሉ አይቆጥርም?
-
-
መዝሙር 121:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ይሖዋ ከአሁን ጀምሮ ለዘላለም፣
በምታደርገው ነገር ሁሉ ይጠብቅሃል።*
-
-
ምሳሌ 5:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 የሰው መንገድ በይሖዋ ዓይኖች ፊት ነውና፤
እሱ መንገዱን ሁሉ ይመረምራል።+
-