መዝሙር 102:9, 10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 አመድን እንደ ምግብ እበላለሁና፤+የምጠጣውም ነገር ከእንባ ጋር ተቀላቅሏል፤+10 ይህም የሆነው ከቁጣህና ከንዴትህ የተነሳ ነው፤እኔን ለመጣል ወደ ላይ አንስተኸኛልና።
9 አመድን እንደ ምግብ እበላለሁና፤+የምጠጣውም ነገር ከእንባ ጋር ተቀላቅሏል፤+10 ይህም የሆነው ከቁጣህና ከንዴትህ የተነሳ ነው፤እኔን ለመጣል ወደ ላይ አንስተኸኛልና።