-
ዘሌዋውያን 19:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 “‘ፍርድ አታዛቡ። ለድሃው አታዳላ ወይም ባለጸጋውን ከሌሎች አስበልጠህ አትመልከት።+ ለባልንጀራህ ፍትሐዊ ፍርድ ፍረድ።
-
-
ምሳሌ 24:23አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 እነዚህም አባባሎች የጥበበኞች ናቸው፦
በፍርድ ማዳላት ጥሩ አይደለም።+
-