-
ምሳሌ 1:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ልጄ ሆይ፣ ኃጢአተኞች ሊያግባቡህ ቢሞክሩ እሺ አትበላቸው።+
-
-
ምሳሌ 1:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ልጄ ሆይ፣ አትከተላቸው።
እግርህን ከመንገዳቸው አርቅ፤+
-
ምሳሌ 4:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 ወደ ክፉዎች መንገድ አትግባ፤
በመጥፎ ሰዎች ጎዳናም አትሂድ።+
-
-
-