-
ሕዝቅኤል 33:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 “ይሁንና እናንተ ‘የይሖዋ መንገድ ፍትሐዊ አይደለም’ ብላችኋል።+ የእስራኤል ቤት ሆይ፣ በእያንዳንዳችሁ ላይ እንደ መንገዳችሁ እፈርድባችኋለሁ።”
-
-
ሮም 2:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 እሱም ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ይከፍለዋል፦+
-
-
ገላትያ 6:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 አትታለሉ፤ አምላክ አይዘበትበትም። አንድ ሰው ምንም ዘራ ምን ያንኑ መልሶ ያጭዳል፤+
-
-
ራእይ 22:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 “‘እነሆ፣ እኔ ቶሎ እመጣለሁ፤ ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው የምከፍለው ብድራት ከእኔ ጋር ነው።+
-