የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢዮብ 34:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 ለሰው እንደ ሥራው ይከፍለዋልና፤+

      መንገዱም ያስከተለበትን መዘዝ እንዲቀበል ያደርገዋል።

  • ምሳሌ 24:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 “እኛ ግን ስለዚህ ጉዳይ ምንም አናውቅም” ብትል፣

      ልብን* የሚመረምረው እሱ ይህን አያስተውልም?+

      አዎ፣ አንተን* የሚመለከተው አምላክ ያውቃል፤

      ለእያንዳንዱም ሰው እንደ ሥራው ይከፍለዋል።+

  • ሮም 2:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 6 እሱም ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ይከፍለዋል፦+

  • 2 ቆሮንቶስ 5:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 ምክንያቱም እያንዳንዱ በሥጋ እያለ ላደረገው ጥሩም ሆነ መጥፎ ነገር፣ እንደ ሥራው ብድራት እንዲቀበል ሁላችንም በክርስቶስ የፍርድ ወንበር ፊት ልንቀርብ* ይገባል።+

  • ገላትያ 6:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 7 አትታለሉ፤ አምላክ አይዘበትበትም። አንድ ሰው ምንም ዘራ ምን ያንኑ መልሶ ያጭዳል፤+

  • 2 ጢሞቴዎስ 4:14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14 የመዳብ አንጥረኛው እስክንድር ብዙ ጉዳት አድርሶብኛል። ይሖዋ* እንደ ሥራው ይከፍለዋል።+

  • ራእይ 20:12, 13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 ከዚያም ሙታንን፣ ታላላቆችንና ታናናሾችን በዙፋኑ ፊት ቆመው አየሁ፤ የመጽሐፍ ጥቅልሎችም ተከፈቱ። ሌላም ጥቅልል ተከፈተ፤ ይህም የሕይወት መጽሐፍ ጥቅልል ነው።+ ሙታን በጥቅልሎቹ ውስጥ በተጻፉት ነገሮች መሠረት እንደየሥራቸው ፍርድ ተሰጣቸው።+ 13 ባሕርም በውስጡ ያሉትን ሙታን ሰጠ፤ ሞትና መቃብርም* በውስጣቸው ያሉትን ሙታን ሰጡ፤ እነሱም እያንዳንዳቸው እንደየሥራቸው ፍርድ ተሰጣቸው።+

  • ራእይ 22:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 “‘እነሆ፣ እኔ ቶሎ እመጣለሁ፤ ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው የምከፍለው ብድራት ከእኔ ጋር ነው።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ