-
ዘፍጥረት 6:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 በዚህም የተነሳ ይሖዋ የሰው ልጅ ክፋት በምድር ላይ እንደበዛና የልቡም ሐሳብ ሁሉ ምንጊዜም ወደ መጥፎ ብቻ ያዘነበለ+ እንደሆነ ተመለከተ።
-
-
ኢዮብ 31:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 እሱ መንገዴን ሁሉ አያይም?+
እርምጃዬንስ ሁሉ አይቆጥርም?
-
-
ምሳሌ 5:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 የሰው መንገድ በይሖዋ ዓይኖች ፊት ነውና፤
እሱ መንገዱን ሁሉ ይመረምራል።+
-
-
ምሳሌ 15:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 የይሖዋ ዓይኖች በሁሉም ቦታ ናቸው፤
ክፉዎችንም ሆነ ጥሩ ሰዎችን ይመለከታሉ።+
-
-
ኤርምያስ 16:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 ዓይኖቼ በሚያደርጉት ነገር ሁሉ* ላይ ነውና።
ከፊቴ አልተሸሸጉም፤
በደላቸውም ከዓይኔ አልተሰወረም።
-