ምሳሌ 22:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ድሃውን ድሃ ስለሆነ ብቻ አትዝረፈው፤+ችግረኛውንም በከተማው በር ላይ ግፍ አትፈጽምበት፤+ አሞጽ 5:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ዓመፃችሁ* ምን ያህል እንደበዛናኃጢአታችሁ ምንኛ ታላቅ እንደሆነ አውቃለሁና፤ጻድቁን ትጨቁናላችሁ፤ጉቦ* ትቀበላላችሁ፤በከተማዋም በር ላይ የድሆችን መብት ትነፍጋላችሁ።+
22 ድሃውን ድሃ ስለሆነ ብቻ አትዝረፈው፤+ችግረኛውንም በከተማው በር ላይ ግፍ አትፈጽምበት፤+ አሞጽ 5:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ዓመፃችሁ* ምን ያህል እንደበዛናኃጢአታችሁ ምንኛ ታላቅ እንደሆነ አውቃለሁና፤ጻድቁን ትጨቁናላችሁ፤ጉቦ* ትቀበላላችሁ፤በከተማዋም በር ላይ የድሆችን መብት ትነፍጋላችሁ።+
12 ዓመፃችሁ* ምን ያህል እንደበዛናኃጢአታችሁ ምንኛ ታላቅ እንደሆነ አውቃለሁና፤ጻድቁን ትጨቁናላችሁ፤ጉቦ* ትቀበላላችሁ፤በከተማዋም በር ላይ የድሆችን መብት ትነፍጋላችሁ።+