ኢዮብ 13:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 በዚህ ጊዜ እሱ አዳኜ ይሆናል፤+አምላክ የለሽ* ሰው ፈጽሞ ፊቱ አይቀርብምና።+ ኢዮብ 27:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 አምላክ የለሽ የሆነ* ሰው ሲጠፋ፣አምላክ ሕይወቱን* ሲቀጨው ምን ተስፋ ይኖረዋል?+