-
ኢዮብ 9:22-24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 ምንም ለውጥ የለውም። ‘እሱ ንጹሑንም* ሆነ ክፉውን ያጠፋል’
የምለው ለዚህ ነው።
23 ደራሽ ውኃ በድንገት ሰዎችን ቢያጠፋ፣
እሱ ንጹሐን ሰዎች በሚደርስባቸው ሥቃይ ያፌዛል።
ይህን የሚያደርገው እሱ ካልሆነ ታዲያ ማን ነው?
-
-
ኢዮብ 34:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ኢዮብ ‘ሰው አምላክን ለማስደሰት መሞከሩ
ምንም ፋይዳ የለውም’ ብሏልና።+
-
-
መዝሙር 73:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 በእርግጥም ልቤን ያነጻሁት፣
ንጹሕ መሆኔንም ለማሳየት እጄን የታጠብኩት በከንቱ ነው።+
-