-
ኢዮብ 34:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ፌዝን እንደ ውኃ የሚጠጣ፣
እንደ ኢዮብ ያለ ሰው ማን ነው?
-
-
ኢዮብ 34:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ኢዮብ ‘ሰው አምላክን ለማስደሰት መሞከሩ
ምንም ፋይዳ የለውም’ ብሏልና።+
-