መዝሙር 94:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ያህ ሆይ፣ አንተ የምታርመው፣+ከሕግህ ላይ የምታስተምረው ሰው ደስተኛ ነው፤+ ኢሳይያስ 48:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ