-
መዝሙር 119:71አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
71 ሥርዓትህን እማር ዘንድ
በመከራ ውስጥ ማለፌ ጥሩ ሆነልኝ።+
-
-
ምሳሌ 3:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ልጄ ሆይ፣ የይሖዋን ተግሣጽ ለመቀበል እንቢተኛ አትሁን፤+
ወቀሳውም አያስመርርህ፤+
-