የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 18:41
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 41 እርዳታ ለማግኘት ይጮኻሉ፤ ሆኖም የሚያድናቸው የለም፤

      ወደ ይሖዋም ይጮኻሉ፤ እሱ ግን አይመልስላቸውም።

  • ምሳሌ 1:28, 29
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 28 በዚያን ጊዜ ደጋግመው ይጠሩኛል፤ እኔ ግን አልመልስላቸውም፤

      አጥብቀው ይፈልጉኛል፤ ሆኖም አያገኙኝም፤+

      29 ምክንያቱም እውቀትን ጠልተዋል፤+

      ይሖዋን መፍራትንም አልወደዱም።+

  • 1 ጴጥሮስ 5:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 5 በተመሳሳይም እናንተ ወጣቶች፣ ለሽማግሌዎች ተገዙ።+ ይሁንና እርስ በርስ ባላችሁ ግንኙነት ሁላችሁም ትሕትናን ልበሱ፤* ምክንያቱም አምላክ ትዕቢተኞችን ይቃወማል፤ ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣል።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ