-
ኢዮብ 34:35አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
35 ‘ኢዮብ ያለእውቀት ይናገራል፤+
ቃሉም ማስተዋል የጎደለው ነው።’
-
-
ኢዮብ 38:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 “ሐሳቤን የሚሰውርና
ያለእውቀት የሚናገር ይህ ማን ነው?+
-