-
ኢሳይያስ 1:19, 20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 እሺ ብትሉና ብትታዘዙ
የምድሪቱን መልካም ፍሬ ትበላላችሁ።+
-
-
ሮም 2:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ይሁን እንጂ ጠብ ወዳዶች በሆኑትና ለእውነት ከመታዘዝ ይልቅ ለዓመፅ በሚታዘዙት ላይ ቁጣና መዓት ይወርድባቸዋል።+
-