የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢዮብ 34:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 ስለዚህ እናንተ አስተዋዮች* ስሙኝ፦

      ‘እውነተኛው አምላክ ክፉ ነገር ያደርጋል፤

      ሁሉን ቻይ የሆነው አምላክ በደል ይፈጽማል’ ብሎ ማሰብ የማይመስል ነገር ነው!+

  • ኢሳይያስ 40:14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14 ማስተዋል ለማግኘት ከማን ጋር ተማከረ?

      የፍትሕን መንገድ ያስተማረው

      አሊያም እውቀትን ያካፈለው ማን ነው?

      ደግሞስ የእውነተኛ ማስተዋልን ጎዳና ያሳየው ማን ነው?+

  • ሮም 9:14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14 እንግዲህ ምን እንበል? አምላክ ፍትሕ ያዛባል ማለት ነው? በፍጹም!+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ