መዝሙር 104:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ከላይ ካሉት ክፍሎቹ ሆኖ ተራሮችን ያጠጣል።+ በሥራህ ፍሬ ምድር ረካች።+ መዝሙር 107:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 በረሃውን ቄጠማ የሞላበት ኩሬ፣ደረቁንም ምድር የውኃ ምንጭ ያደርጋል።+