መዝሙር 136:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ሰማያትን በጥበብ ሠራ፤*+ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና። ምሳሌ 3:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 በእውቀቱ ጥልቅ ውኃዎች ተከፈሉ፤ደመና ያዘሉ ሰማያትም ጠል አንጠባጠቡ።+