ኢዮብ 38:36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 በደመናት ውስጥ* ጥበብ ያኖረው፣+በሰማይ ለሚከናወነውስ ክስተት* ማስተዋልን የሰጠው ማን ነው?+ ምሳሌ 3:19, 20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ይሖዋ በጥበብ ምድርን መሠረተ።+ በማስተዋል ሰማያትን አጸና።+ 20 በእውቀቱ ጥልቅ ውኃዎች ተከፈሉ፤ደመና ያዘሉ ሰማያትም ጠል አንጠባጠቡ።+