-
ኢዮብ 24:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ድሆች በምድረ በዳ እንዳሉ የዱር አህዮች፣+ ምግብ ፍለጋ ይራወጣሉ፤
በበረሃ ለልጆቻቸው ምግብ ይፈልጋሉ።
-
-
መዝሙር 104:10, 11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ምንጮችን ወደ ሸለቆዎች* ይልካል፤
በተራሮች መካከል ይፈስሳሉ።
11 የዱር አራዊት ሁሉ ከዚያ ይጠጣሉ፤
የዱር አህዮችም ጥማቸውን ይቆርጣሉ።
-