-
ኤርምያስ 46:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 እናንተ ፈረሰኞች፣ ፈረሶችን ጫኑ፤ በላያቸውም ተቀመጡ።
ቦታ ቦታችሁን ያዙ፤ የራስ ቁራችሁንም አድርጉ።
ጦሩን ወልውሉ፤ ጥሩራችሁንም ልበሱ።
-
4 እናንተ ፈረሰኞች፣ ፈረሶችን ጫኑ፤ በላያቸውም ተቀመጡ።
ቦታ ቦታችሁን ያዙ፤ የራስ ቁራችሁንም አድርጉ።
ጦሩን ወልውሉ፤ ጥሩራችሁንም ልበሱ።