-
ኢዮብ 9:26አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 ከደንገል እንደተሠሩ ጀልባዎች፣
የሚያድኑትንም ነገር ለመያዝ ወደ ታች እንደሚወረወሩ ንስሮች ይከንፋል።
-
-
ኤርምያስ 49:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
በዚያ ቀን የኤዶም ተዋጊዎች ልብ፣
ምጥ እንደያዛት ሴት ልብ ይሆናል።”
-