ኤርምያስ 48:40 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 40 “ይሖዋ እንዲህ ይላልና፦ ‘እነሆ፣ ተወንጭፎ እንደሚወርድ ንስር፣+እሱም በሞዓብ ላይ ክንፎቹን ይዘረጋል።+ ኤርምያስ 49:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 “በራሴ ምያለሁና” ይላል ይሖዋ፤ “ቦስራ አስፈሪ ቦታ ትሆናለች፤+ ለነቀፋ፣ ለጥፋትና ለእርግማንም ትዳረጋለች፤ ከተሞቿም ሁሉ ለዘለቄታው ባድማ ይሆናሉ።”+