ኤርምያስ 49:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 እነሆ፣ ልክ እንደ ንስር ወደ ላይ ይወጣና ተወንጭፎ ይወርዳል፤+በቦስራም ላይ ክንፎቹን ይዘረጋል።+ በዚያ ቀን የኤዶም ተዋጊዎች ልብ፣ምጥ እንደያዛት ሴት ልብ ይሆናል።”
22 እነሆ፣ ልክ እንደ ንስር ወደ ላይ ይወጣና ተወንጭፎ ይወርዳል፤+በቦስራም ላይ ክንፎቹን ይዘረጋል።+ በዚያ ቀን የኤዶም ተዋጊዎች ልብ፣ምጥ እንደያዛት ሴት ልብ ይሆናል።”