መዝሙር 39:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ዱዳ ሆንኩ፤ይህን ያደረግከው አንተ ስለሆንክ+አፌን መክፈት አልቻልኩም።+ ምሳሌ 30:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 በሞኝነት ራስህን ከፍ ከፍ ካደረግክ፣+ወይም እንዲህ ለማድረግ ካሰብክእጅህን በአፍህ ላይ አድርግ።+