ኢዮብ 40:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 “እነሆ፣ እኔ የማልረባ ሰው ነኝ።+ ምን ልመልስልህ እችላለሁ? እጄን በአፌ ላይ እጭናለሁ።+ መዝሙር 38:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 እኔ ግን እንደ ደንቆሮ አልሰማቸውም፤+እንደ ዱዳም አፌን አልከፍትም።+