የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፍጥረት 32:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 እኔ ባሪያህ ይህን ያህል ታማኝ ፍቅርና ታማኝነት ልታሳየኝ+ የሚገባኝ ሰው አልነበርኩም፤ ዮርዳኖስን ስሻገር ከበትር ሌላ ምንም አልነበረኝም፤ አሁን ግን ይኸው ሁለት ቡድን ሆኛለሁ።+

  • 1 ሳሙኤል 2:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  7 ይሖዋ ያደኸያል፤ እንዲሁም ያበለጽጋል፤+

      እሱ ያዋርዳል፤ ከፍ ከፍም ያደርጋል።+

  • 2 ዜና መዋዕል 25:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 9 በዚህ ጊዜ አሜስያስ የእውነተኛውን አምላክ ሰው “ታዲያ ለእስራኤል ወታደሮች የሰጠሁት 100 ታላንት ምን ይሁን?” አለው። የእውነተኛውም አምላክ ሰው “ይሖዋ ከዚህ እጅግ የሚበልጥ ሊሰጥህ ይችላል” ሲል መለሰለት።+

  • ምሳሌ 22:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  4 ትሕትናና ይሖዋን መፍራት

      ሀብት፣ ክብርና ሕይወት ያስገኛል።+

  • ኢሳይያስ 61:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  7 በኀፍረት ፋንታ እጥፍ ድርሻ ይኖራችኋል፤

      በውርደትም ፋንታ በሚያገኙት ድርሻ በደስታ እልል ይላሉ።

      አዎ፣ በምድራቸው እጥፍ ድርሻ ይወርሳሉ።+

      የዘላለም ሐሴት የእነሱ ይሆናል።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ