-
ኢዮብ 34:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 የአምላክ ዓይኖች የሰውን መንገድ ይመለከታሉና፤+
ደግሞም እርምጃውን ሁሉ ያያል።
-
-
ምሳሌ 5:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 የሰው መንገድ በይሖዋ ዓይኖች ፊት ነውና፤
እሱ መንገዱን ሁሉ ይመረምራል።+
-
-
ኤርምያስ 16:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 ዓይኖቼ በሚያደርጉት ነገር ሁሉ* ላይ ነውና።
ከፊቴ አልተሸሸጉም፤
በደላቸውም ከዓይኔ አልተሰወረም።
-