-
መዝሙር 10:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ክፉው ሰው ከትዕቢቱ የተነሳ ምንም ምርምር አያደርግም፤
“አምላክ የለም” ብሎ ያስባል።+
-
-
ሮም 1:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 አምላክን የሚያውቁ ቢሆኑም እንኳ እንደ አምላክነቱ አላከበሩትም ብሎም አላመሰገኑትም፤ ከዚህ ይልቅ አስተሳሰባቸው ከንቱ ሆነ፤ የማያስተውለው ልባቸውም ጨለመ።+
-