የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 11:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  4 ይሖዋ ቅዱስ በሆነው ቤተ መቅደሱ ውስጥ ነው።+

      የይሖዋ ዙፋን በሰማያት ነው።+

      የገዛ ዓይኖቹ ይመለከታሉ፤ ንቁ የሆኑት* ዓይኖቹ የሰው ልጆችን ይመረምራሉ።+

  • መዝሙር 33:13-15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 ይሖዋ ከሰማይ ሆኖ ይመለከታል፤

      የሰው ልጆችን ሁሉ ያያል።+

      14 ከመኖሪያ ቦታው ሆኖ

      በምድር የሚኖሩትን በትኩረት ይመለከታል።

      15 የሁሉንም ልብ የሚሠራው እሱ ነው፤

      ሥራቸውን ሁሉ ይመረምራል።+

  • ኤርምያስ 16:17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 ዓይኖቼ በሚያደርጉት ነገር ሁሉ* ላይ ነውና።

      ከፊቴ አልተሸሸጉም፤

      በደላቸውም ከዓይኔ አልተሰወረም።

  • ኤርምያስ 23:24
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 24 “እኔ እንዳላየው በስውር ቦታ መሸሸግ የሚችል ሰው ይኖራል?”+ ይላል ይሖዋ።

      “ሰማያትንና ምድርን የሞላሁት እኔ አይደለሁም?”+ ይላል ይሖዋ።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ