-
ሉቃስ 22:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 “ነገር ግን አሳልፎ የሚሰጠኝ ሰው እጅ ከእኔ ጋር በማዕድ ነው።+
-
-
ሉቃስ 22:48አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
48 ኢየሱስ ግን “ይሁዳ፣ የሰውን ልጅ በመሳም አሳልፈህ ትሰጣለህ?” አለው።
-