መዝሙር 91:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ይጠራኛል፤ እኔም እመልስለታለሁ።+ በተጨነቀ ጊዜ ከእሱ ጋር እሆናለሁ።+ እታደገዋለሁ እንዲሁም አከብረዋለሁ።