ዘፍጥረት 18:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 በጻድቁም ሆነ በኃጢአተኛው ላይ ተመሳሳይ ነገር እንዲደርስ የሚያደርግ እንዲህ ዓይነት እርምጃ በመውሰድ ጻድቁን ከኃጢአተኛው ጋር አንድ ላይ ትገድላለህ ብሎ ማሰብ ፈጽሞ የማይሆን ነገር ነው!+ ይህ በአንተ ዘንድ ፈጽሞ የማይታሰብ ነገር ነው።+ የምድር ሁሉ ዳኛ ትክክል የሆነውን ነገር አያደርግም?”+ መዝሙር 85:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ታማኝነት ከምድር ትበቅላለች፤ጽድቅም ከሰማያት ወደ ታች ይመለከታል።+ ኢሳይያስ 26:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ሁለንተናዬ* በሌሊት አንተን ለማግኘት ይጓጓል፤አዎ፣ መንፈሴ አንተን በጥብቅ ትፈልጋለች፤+በምድር ላይ በምትፈርድበት ጊዜየምድሪቱ ነዋሪዎች ስለ ጽድቅ+ ይማራሉና።
25 በጻድቁም ሆነ በኃጢአተኛው ላይ ተመሳሳይ ነገር እንዲደርስ የሚያደርግ እንዲህ ዓይነት እርምጃ በመውሰድ ጻድቁን ከኃጢአተኛው ጋር አንድ ላይ ትገድላለህ ብሎ ማሰብ ፈጽሞ የማይሆን ነገር ነው!+ ይህ በአንተ ዘንድ ፈጽሞ የማይታሰብ ነገር ነው።+ የምድር ሁሉ ዳኛ ትክክል የሆነውን ነገር አያደርግም?”+
9 ሁለንተናዬ* በሌሊት አንተን ለማግኘት ይጓጓል፤አዎ፣ መንፈሴ አንተን በጥብቅ ትፈልጋለች፤+በምድር ላይ በምትፈርድበት ጊዜየምድሪቱ ነዋሪዎች ስለ ጽድቅ+ ይማራሉና።