የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 26:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  9 ሁለንተናዬ* በሌሊት አንተን ለማግኘት ይጓጓል፤

      አዎ፣ መንፈሴ አንተን በጥብቅ ትፈልጋለች፤+

      በምድር ላይ በምትፈርድበት ጊዜ

      የምድሪቱ ነዋሪዎች ስለ ጽድቅ+ ይማራሉና።

  • ኢሳይያስ 45:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 እናንተ ሰማያት፣ ከላይ አዝንቡ፤+

      ደመናት ጽድቅን እንደ ዶፍ ያውርዱ።

      ምድር ትከፈት፤ መዳንንም ታፍራ፤

      ጽድቅንም በአንድነት ታብቅል።+

      እኔ ይሖዋ ፈጥሬዋለሁ።”

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ