-
መዝሙር 96:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 እሱ እየመጣ ነውና፤*
በምድር ላይ ለመፍረድ እየመጣ ነው።
-
-
መዝሙር 98:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 እሱ በምድር ላይ ለመፍረድ እየመጣ ነውና።*
-