ሩት 2:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ላደረግሽው ሁሉ ይሖዋ ብድራትሽን ይመልስልሽ፤+ በክንፎቹ ሥር ለመጠለል+ ብለሽ ወደ እሱ የመጣሽበት የእስራኤል አምላክ ይሖዋ ሙሉ ዋጋሽን* ይክፈልሽ።” መዝሙር 17:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 እንደ ዓይንህ ብሌን ጠብቀኝ፤+በክንፎችህ ጥላ ሰውረኝ።+