መዝሙር 46:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 46 አምላክ መጠጊያችንና ብርታታችን፣+በጭንቅ ጊዜ ፈጥኖ የሚደርስልን ረዳታችን ነው።+ መዝሙር 54:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ከጭንቅ ሁሉ ያድነኛልና፤+ጠላቶቼንም በድል አድራጊነት እመለከታለሁ።+