የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 52:5, 6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  5 በመሆኑም አምላክ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ያንኮታኩትሃል፤+

      መንጭቆ ይወስድሃል፤ ከድንኳንህም ጎትቶ ያወጣሃል፤+

      ከሕያዋን ምድር ይነቅልሃል።+ (ሴላ)

       6 ጻድቃንም ይህን አይተው በፍርሃት* ይዋጣሉ፤+

      በእሱም ላይ ይስቃሉ።+

  • መዝሙር 64:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 ጻድቅ ሰው በይሖዋ ሐሴት ያደርጋል፤ እሱንም መጠጊያው ያደርጋል፤+

      ቀና ልብ ያላቸውም ሁሉ ይደሰታሉ።*

  • ሕዝቅኤል 25:17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 ኃይለኛ ቅጣት በመቅጣት ታላቅ የበቀል እርምጃ እወስድባቸዋለሁ፤ በምበቀላቸውም ጊዜ እኔ ይሖዋ እንደሆንኩ ያውቃሉ።”’”

  • ራእይ 18:20
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 20 “ሰማይ ሆይ፣ በእሷ ላይ በደረሰው ነገር ደስ ይበልህ፤+ ደግሞም እናንተ ቅዱሳን፣+ ሐዋርያትና ነቢያት ደስ ይበላችሁ፤ ምክንያቱም አምላክ ለእናንተ ሲል ፈርዶባታል!”+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ