መዝሙር 58:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ጻድቅ ሰው በክፉዎች ላይ የተወሰደውን የበቀል እርምጃ በማየቱ ደስ ይለዋል፤+እግሮቹ በእነሱ ደም ይርሳሉ።+ መዝሙር 68:2, 3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ጭስ በኖ እንደሚጠፋ ሁሉ እነሱንም አጥፋቸው፤ሰም በእሳት ፊት እንደሚቀልጥ፣ክፉዎችም ከአምላክ ፊት ይጥፉ።+ 3 ጻድቃን ግን ደስ ይበላቸው፤+በአምላክ ፊት ሐሴት ያድርጉ፤በደስታም ይፈንጥዙ።
2 ጭስ በኖ እንደሚጠፋ ሁሉ እነሱንም አጥፋቸው፤ሰም በእሳት ፊት እንደሚቀልጥ፣ክፉዎችም ከአምላክ ፊት ይጥፉ።+ 3 ጻድቃን ግን ደስ ይበላቸው፤+በአምላክ ፊት ሐሴት ያድርጉ፤በደስታም ይፈንጥዙ።