መዝሙር 9:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ይሖዋ ለተጨቆኑ አስተማማኝ መጠጊያ ይሆናል፤+በመከራ ጊዜ አስተማማኝ መጠጊያ ነው።+ መዝሙር 62:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 በእርግጥም እሱ ዓለቴና አዳኜ እንዲሁም አስተማማኝ መጠጊያዬ ነው፤+ከልክ በላይ አልናወጥም።+