-
መዝሙር 64:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 የገዛ ምላሳቸው ለውድቀት ይዳርጋቸዋል፤+
ይህን የሚመለከቱ ሁሉ ራሳቸውን ይነቀንቃሉ።
-
-
ምሳሌ 12:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 መጥፎ ሰው በክፉ ንግግሩ ይጠመዳል፤+
ጻድቅ ግን ከመከራ ያመልጣል።
-
-
ምሳሌ 16:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 ኩራት ጥፋትን፣
የትዕቢት መንፈስም ውድቀትን ይቀድማል።+
-