የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 96:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 በብሔራት መካከል እንዲህ ብላችሁ አስታውቁ፦ “ይሖዋ ነገሠ!+

      ምድር* በጽኑ ተመሥርታለች፤ ከቦታዋ ልትንቀሳቀስ አትችልም።*

      እሱ ለሕዝቦች በትክክል ይፈርዳል።”*+

  • መዝሙር 107:19
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 19 በተጨነቁ ጊዜ እርዳታ ለማግኘት ወደ ይሖዋ ይጣሩ ነበር፤

      እሱም ከደረሰባቸው መከራ ያድናቸው ነበር።

  • መዝሙር 107:22
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 22 የምስጋና መሥዋዕት ያቅርቡ፤+

      በእልልታም ሥራዎቹን ያስታውቁ።

  • ኢሳይያስ 12:3, 4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 ከመዳን ምንጮች

      በደስታ ውኃ ትቀዳላችሁ።+

       4 በዚያም ቀን እንዲህ ትላላችሁ፦

      “ይሖዋን አመስግኑ! ስሙን ጥሩ፤

      ሥራውን በሕዝቦች መካከል አስታውቁ!+

      ስሙ ከፍ ከፍ ማለቱን አውጁ።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ