1 ዜና መዋዕል 16:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 “ይሖዋን አመስግኑ፤+ ስሙን ጥሩ፤ሥራውን በሕዝቦች መካከል አስታውቁ!+ መዝሙር 105:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 105 ይሖዋን አመስግኑ፤+ ስሙን ጥሩ፤ሥራውን በሕዝቦች መካከል አስታውቁ!+ 2 ለእሱ ዘምሩ፤ የውዳሴም መዝሙር ዘምሩለት፤አስደናቂ በሆኑት ሥራዎቹ ሁሉ ላይ አሰላስሉ።*+
105 ይሖዋን አመስግኑ፤+ ስሙን ጥሩ፤ሥራውን በሕዝቦች መካከል አስታውቁ!+ 2 ለእሱ ዘምሩ፤ የውዳሴም መዝሙር ዘምሩለት፤አስደናቂ በሆኑት ሥራዎቹ ሁሉ ላይ አሰላስሉ።*+