መዝሙር 140:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ትዕቢተኞች በስውር ወጥመድ አስቀመጡብኝ፤ከመንገዱ አጠገብ የመረባቸውን ገመድ ዘረጉብኝ።+ አሽክላም አስቀመጡብኝ።+ (ሴላ)