መዝሙር 10:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 በጎሬው ውስጥ እንዳለ* አንበሳ በተደበቀበት ቦታ አድፍጦ ይጠብቃል።+ ምስኪኑን ሰው ለመያዝ ይጠባበቃል። ምስኪኑን ሰው መረቡ ውስጥ አስገብቶ ይይዘዋል።+