የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢዮብ 27:8, 9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 አምላክ የለሽ የሆነ* ሰው ሲጠፋ፣

      አምላክ ሕይወቱን* ሲቀጨው ምን ተስፋ ይኖረዋል?+

       9 መከራ ሲደርስበት

      አምላክ ጩኸቱን ይሰማዋል?+

  • ምሳሌ 15:29
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 29 ይሖዋ ከክፉዎች እጅግ የራቀ ነው፤

      የጻድቃንን ጸሎት ግን ይሰማል።+

  • ምሳሌ 28:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  9 ሕግን ለመስማት አሻፈረኝ የሚል ሰው፣

      ጸሎቱ እንኳ አስጸያፊ ነው።+

  • ኢሳይያስ 1:15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 እጆቻችሁን ስትዘረጉ

      ዓይኖቼን ከእናንተ እሰውራለሁ።+

      ጸሎት ብታበዙም እንኳ+

      አልሰማችሁም፤+

      እጆቻችሁ በደም ተሞልተዋል።+

  • ዮሐንስ 9:31
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 31 አምላክ ኃጢአተኞችን እንደማይሰማ እናውቃለን፤+ ፈሪሃ አምላክ ያለውንና ፈቃዱን የሚያደርገውን ሁሉ ግን ይሰማዋል።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ