-
ምሳሌ 28:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ሕግን ለመስማት አሻፈረኝ የሚል ሰው፣
ጸሎቱ እንኳ አስጸያፊ ነው።+
-
-
ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:44አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
44 ጸሎታችን እንዳያልፍ ወደ አንተ መቅረብ የሚቻልበትን መንገድ በደመና ዘጋህ።+
-