-
ምሳሌ 15:29አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
29 ይሖዋ ከክፉዎች እጅግ የራቀ ነው፤
የጻድቃንን ጸሎት ግን ይሰማል።+
-
-
ምሳሌ 28:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ሕግን ለመስማት አሻፈረኝ የሚል ሰው፣
ጸሎቱ እንኳ አስጸያፊ ነው።+
-
-
ኢሳይያስ 1:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 እጆቻችሁን ስትዘረጉ
ዓይኖቼን ከእናንተ እሰውራለሁ።+
-